|
ውድ የአገር ልጅ፣
አገር ወደፊት ልትራመድ የምትችለው ከትናንትናው በተማሩ፣ የዛሬውን በተረዱና ለነገው መልካም ራእይ ባላቸው አስተዋይ ልጆቿ ነው። ዜግነትን መሰረት ያደረገ ዲሞክራሲያዊ ስርአት በአገራችን እውን ሊሆን የሚችለው አስተዋይ የኢትዮጵያ ልጆች ከመቸውም በበለጠ ሁኔታ ተሳትፎ ማድረግ ሲችሉ ብቻ ነው። ስለሆነም፣ ከዳር ቆመው አይመልከቱ፤ ይሳተፉ! ዜግነትን ያማከለ ፍትሀዊ ስርአት ይመሰረት ዘንድ የበኩለዎን ድርሻ ይወጡ፤ አሻራዎን ያሳርፉ!
ለሚያደርጉት አስተዋጽኦ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን!!